Metemamen Microfinance S.C.

አስራ ሰባተኛ(17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቅያ

አስራ ሰባተኛ (17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቅያ

የማህበሩ ስም፡– መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.

አጠቃላይ  ዋና ገንዘብ የተፈረመ፡– ብር 786,896,000.00

 አጠቃላይ ዋና ገንዘብ የተከፈለ፡– በብር 449,723,000.00

የምዝገባ ቁጥር፡ MFI/020/2002

የዋና መ/ቤት አድራሻ፡–   አ.አ. ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 995 ስልክ   +251 – 11- 3698246/86

አስራ ሰባተኛ (17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ ህዳር 06 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2:30 ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን (ECS)  የስብሰባ አዳራሽ የሚያካሄድ ስለሆነ እርስዎም በዕለቱ በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን ጥሪ እያቀረብን ከአቅም በላይ በሆነ ችግር በስብሰባው ላይ መገኘት የማይችሉ ከሆነ ስብሰባው ከሚካሄድበት ከ3 ቀናት በፊት ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ በተዘጋጀው የውክልና መስጫ ፎርም ላይ እርስዎን የሚወክል ተሳታፊ እንዲወክሉልን ከወዲሁ በአክብሮት እናሳስባለን::

17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ አጀንዳዎች፡-

  1. የጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ ማፅደቅ፣
  2. የነባር እና አዲስ ባለአክስዮኖች የአክስዮን ሽያጭ እና ዝውውር ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ፣
  3. እ.ኤ.አ 2024/2025 በጀት ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥና ማፅደቅ፣
  4. እ.ኤ.አ 2024/2025 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ማዳመጥና ማፅደቅ፣
  5. እ.ኤ.አ ሰኔ 30 ቀን 2025 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተጣራ ትርፍ አደላደል እና አከፋፈል ላይ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
  6. የውጪ ኦዲተር ሹመት ማፅደቅ
Scroll to Top