አስራ ሰባተኛ(17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቅያ
አስራ ሰባተኛ (17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቅያ የማህበሩ ስም፡– መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. አጠቃላይ ዋና ገንዘብ የተፈረመ፡– ብር 786,896,000.00 አጠቃላይ ዋና ገንዘብ የተከፈለ፡– በብር 449,723,000.00 የምዝገባ ቁጥር፡ MFI/020/2002 የዋና መ/ቤት አድራሻ፡– አ.አ. ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 995 ስልክ +251 – 11- 3698246/86 አስራ ሰባተኛ (17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ ህዳር 06 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2:30 ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን (ECS) […]
አስራ ሰባተኛ(17) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቅያ Read More »

