Metemamen Microfinance S.C.

Public Announcement

Public Announcement for general assembly

 

ቁጥር፡- MMFI/242/03/2023
ቀን፡- የካቲት 28 ቀን 2015 ዓ/ም

ለመተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ
ባለአክሲዮኖች በሙሉ
በያሉበት
ጉዳዩ፡-የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማድረግ ይሆናል፡፡

መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ አስረኛ (10) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን (ECS) የስብሰባ አዳራሽ የሚያካሂድ ስለሆነ እርስዎም በዕለቱ በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን ጥሪ እያቀረብን ከአቅም በላይ በሆነ ችግር በስብሰባው ላይ መገኘት የማይችሉ ከሆነ ስብሰባው ከሚካሄድበት ከ3 ቀናት በፊት ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ በተዘጋጀው የውክልና መስጫ ፎርም ላይ እርስዎን የሚወክል ተሳታፊ እንዲወክሉልን ከወዲሁ እንጠይቃለን::

የአስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳዎች
1. የጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳ ማፅደቅ
2. የድርጅቱን መመስረቻ ጽሁፍ ማሻሻል
3. የድርጅቱን ዋና ገንዘብ ማሳደግ

Scroll to Top