Metemamen Microfinance Institute S.C.

ማስታወቅያ

መተማመን አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅት አ.ማ.
በመጋቢት ቀን 23,2015 ዓ.ም. ባደረገው የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ላይ የተቋሙን ካፒታል ወደ አንድ ቢሊዬን ብር እንዲያድግ በተወሰነው መሠረት ነባር ባለአክስዮኖች በያዙት የአክስዮን ድርሻ ላይ አዲስ አክስዮን እንድትገዙ የተሰራውን የአክስዮን ድልድል ለማሳወቅ እና የተጨማሪ አክስዮን ግዥ ውሳኔዎችን ለተቋሙ እንድታሳውቁ ከተቋሙ በተላከላችሁ ደብዳቤ መሠረት ነባር ባለአክስዮኖች የተጨማሪ አዲስአክስዮን ግዥያቹን በተሰጥዎት የጊዜ ገደብ ውስጥ እንድታሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Scroll to Top